በእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ መጨረሻ 10 ሺ ሜጋ ዋት ኃይል
ለማመንጨት በተያዘው ግብ መሰረት እየተገደቡ ካሉት ግድቦች ውስጥ ግዙፍ የሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
እስከአሁን 19 ነጥብ 6 በመቶ ተጠናቋል፣ በዚህ ዓመት መጨረሻም ወደ 26 በመቶ ግንባታው ለማድረስ እየተሰራ ነው
ብለዋል፡፡ የግልገል ግቤ 3 አጠቃላይ የፕሮጀክት አፈፃፀምም 71 በመቶ መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም
ደሳለኝ ገልፀዋል፡፡
No comments:
Post a Comment