ሁለት እጁንና እግሮቹን ያጣው ወጣት
ሁለት እጁንና ሁለት እግሩን በኢራቅ ጦርነት ያጣው አሜሪካዊ ወታደር በሳይንሳዊ መንገድ በተገጠመለት ክንድ በመጠቀም መዋኘት ሊጀምር ማቀዱን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ በ2009 እ.ኤ.አ በቦንብ ጥቃት ለጉዳት የተዳረገው የ26 ዓመቱ ወጣት በተደረገለት ቀዶ ጥገና ከለጋሽ ሰው የመቅኔ ድጋፍ ይደረግለታል፡፡
ይሁን እንጂ ቀዶ ጥገና ያደረጉለት ሐኪሞች ወጣቱ እጆቹን ምን ያህል በብቃት መጠቀም እንደሚችል ለማወቅ አንድ ዓመት ያህል መጠበቅ ግድ ይላል ብለዋል፡፡ ይሁን እንጂ ቀዶ ጥገናው ድንቅ ተብሎለታል፡፡

No comments:
Post a Comment