Tuesday, June 11, 2013
“አንድ ጠብታ ውሃ ከአባይ ወንዝ ላይ እንዳይቀነስ ”ለማድረግ ሁሉንም አማራጭ እንመለከታለን››
“አንድ ጠብታ ውሃ ከአባይ ወንዝ ላይ እንዳይቀነስ ”ለማድረግ ሁሉንም አማራጭ እንመለከታለን›› የግብፁ ፕሬዚዳንት መሀመድ ሞርሲ የአባይን ፖለቲካ ይህን የህዝብን ስሜት ለማስቀየር እየተጠቀሙበት ነው፡፡ሬውተርስ ። Mursi says 'all options open' on Ethiopia Nile dam
ትናንት በመቶ ለሚቆጠሩ የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ ወገን ለሆኑ ደጋፊዎቻቸው በቀጥታ በቴሌቪዥን በተሰራጨው ንግግራቸው ፕሬዚዳንት ሞርሲ ሰሞኑን የአገሪቱ ባለሰልጣናት ሲናገሩ እንደነበረው “አንድ ጠብታ ውሃ ከአባይ ወንዝ ላይ እንዳይቀነስ ”ለማድረግ ሁሉንም አማራጭ እጠቀማለሁ ብለዋል ። "Egypt's water security cannot be violated at all," he said in a televised speech to Islamist supporters. "As president of the state, I confirm to you that all options are open.".
He later added: "We are not calling for war, but we will never permit our water security ... to be threatened."
Using emotive language to underline the importance of the Nile to Egypt, he quoted a popular song about the river and said: "If it diminishes by one drop then our blood is the alternative."
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment